ፓርከር ሶላር ፕሮብ የተባለችው መንኩራኩር እጅግ ከፍተኛ ሙቀት እና ላቅ ያለ ጨረር ተቋቁማ ወደ ፀሐይ የመጠጋት ሙከራ ታደርጋለች። መንኩራኩሯ ለበርካታ ቀናት ከግንኙት ውጭ ስትሆን ሳይንቲስቶች የፀሐይን ቃጠሎ ተቋቁማ ይሆን ወይ የሚለውን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው። ...